በኢትዮጵያ ሕክምና ማህበር ሰባተኛውን የሐኪሞች ቀንና የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን በተመለከተ ስለሰራናቸው ስራዎች ያሰናደነውን ተጋበዙልን፡፡ #EMA #EMAnewletter
Ethiopian Medical Association’s Post
More Relevant Posts
-
የ2017 ዓም 6ኛው ዓለም አቀፍ የህሙማን ደኅንነት ቀን ዛሬ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ኮሌጅ በአገር አቀፍ ደረጃ ተከበረ ። በጤና ሚኒስቴር አዘጋጅነት የተከበረው ይህ ቀን "ደኅንነቱ የተረጋገጠ የተሟላ ምርመራ ለተሟላ ጤንነት" በሚል መሪ ሃሳብ የተመሠረተ ነው ። በመክፈቻ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት በጤና ሚኒስቴር የጤና ሥርዓት ኢኖቬሽንና ጥራት መሪ ሥራ አስፈፃሚ ዶክተር አባስ ሀሰን እንደተናገሩት ዜጎች ጥራት ያለው ፍትሕዊና ደኅንነቱ የተረጋገጠ የጤና አገልግሎት እንዲያገኙ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤታቸው እየሰራ መሆኑን ገልጸዋል ። በተጨማሪም የጤና ሥርዓቱን በ ቴክኖሎጂ በማዘመን ደኅንነቱ የተጠበቀ የጤና አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ሥራዎች መጀመራቸውንም ተናግረዋል : : በዚህ ኩነት በዛሬው ዕለትም በህሙማን ደህንነት ጉዳዮች ያተኮሩ የጥናት ጽሁፎች የሚቀርቡበት ጉባዔም እንደሚካሄድ ከኮሌጁ ያገኘነው መረጃ ያሳያል ። #patientsafetyfirst #WorldPatientSafetyDay
To view or add a comment, sign in
-
🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼 ውድ የኢትዮጵያ ሕክምና ማህበር አባላት እንዲሁም አጋር ድርጅቶቻችን እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! Happy Ethiopian New Year! #EMA #EthiopianNewYear
To view or add a comment, sign in
-
Dear Valued EMA Members, We're thrilled to announce that we're now delivering all essential updates including job opportunities directly to your email. As an EMA member, you'll be the first to know about the latest developments, events, and resources tailored to your professional needs. To ensure you never miss a beat, please make sure to check your email regularly. Thank you for being a dedicated member of the Ethiopian Medical Association. Ethiopian Medical Association, department of membership.
To view or add a comment, sign in
-
🌍 New Courses on OpenWHO 🌍 We're excited to share that OpenWHO has launched new learning materials on mpox to aid outbreak response in Africa. These open-access courses are designed to support the ongoing public health emergency. On August 14, WHO Director-General Dr. Tedros Adhanom Ghebreyesus announced that the rise of mpox in the Democratic Republic of the Congo and several other African countries poses a public health emergency of international concern under the International Health Regulations (2005). These valuable resources equip healthcare workers, public health professionals, and stakeholders with the essential knowledge and tools needed to effectively manage and contain mpox. Learn More Here 👉 https://lnkd.in/ehjVwGik
To view or add a comment, sign in
-
🌟 Exciting Webinar Announcement! 🌟 The Ethiopian Medical Association is thrilled to present an engaging and highly anticipated webinar, "Enhancing the Methodological Rigor of Scientific Papers," led by the esteemed Dr. Hilina, a valued member of our editorial board. This is a must-attend event for all healthcare professionals and researchers looking to elevate the quality of their scientific work! 📅 Date: August 31, 2024 🕔 Time: 5:00 PM - 6:30 PM (East African Time) Don't miss out on this opportunity to gain valuable insights and advance your research skills! 📌Register here: https://lnkd.in/e3sRScnX We look forward to seeing you there! 🎓✨
To view or add a comment, sign in
-
የነሐሴው ነጻ የሕክምና አገልግሎት በክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት የኢትዮጵያ ሕክምና ማኅበር ከጌራ የቤት ለቤት ሕክምና እና የሐኪሞች ቢሮ ጋር በጋራ በመሆን በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ግቢ ውስጥ ለሕክምና መክፈል ለማይችሉ የማህበረሰብ ክፍሎች የነፃ ህክምና አገልግሎት ሰጠ፡፡ ማህበራችን መርሃግብሩ የውስጥ ደዌ፣ የቀዶ ጥገና፣ የቆዳ፣ የዓይን፣ የጥርስ፣ የአእምሮ ሕክምና እና የማኅጸንና ጽንስ ሕክምና ስፔሻሊስቶችና ጠቅላላ ሐኪሞች አንዲሁም በሌሎች የጤና ባለሙያዎች ጋር በጋራ በመሆን አገልግሎቱ እንዲሰጥ አስተባብሯል፡፡ የተሟላ የላብራቶሪ፣ የራጅና የአልትራሳውንድ አገልግሎት በቦታው ላይ እንዲሰጥ በአለርት ኮምኘሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልና በአካባቢው የሚገኙ ፋርማሲዎች፣ ክሊኒኮችና ጤና ጣቢያዎች ሪፈር የሚደረጉ ታካሚዎችን በመቀበል ከፍተኛ ትብብር አድርገዋል። በእለቱ ሕክምናውን ያገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች ደስተኛ መሆናቸውን ገልጸው ተጠናክሮ እንዲቀጥል ሃሳባቸውን ሰጥተዋል፡፡ የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በበኩሉ ይህንን የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለሰጡ የሕክምና ባለሙያዎች የምስክር ወረቀት ከምስጋና ጋር አበርክቶላቸዋል፡፡
To view or add a comment, sign in
13,290 followers