Ethiopian Medical Association

Ethiopian Medical Association

Non-profit Organization Management

Strong and dependable physicians for Better health!!

About us

The Ethiopian Medical Association (EMA) is one of the oldest professional associations in Ethiopia. EMA has the vision to see a healthy and prosperous Ethiopian community with access to quality health services. EMA’s mission is to ensure the community gets quality health service; promote the highest standards in medical education, science, art, and practice; and ensure the rights and benefits of medical doctors and be their voice. EMA publishes the Ethiopian Medical Journal. EMA works in partnership with different stakeholders, including governmental, non-governmental, private, and international, and local development organizations to realize it's objectives. The Ethiopian Medical Association head office is located in Addis Ababa but it also has nine-chapter offices (Gonder, Mekelle, Bahir Dar, Dessie, Jimma, Adama, Harare, Hawassa, and Arba Minch) in five regions (Tigray, Amhara, Oromia, Southern Nations, and Nationalities, Harari).

Industry
Non-profit Organization Management
Company size
11-50 employees
Headquarters
Addis Ababa
Type
Nonprofit
Founded
1962

Locations

  • Primary

    kirkos Sub-City Roosevelt street, In-front of Africa Union main gate

    Addis Ababa, ET

    Get directions

Employees at Ethiopian Medical Association

Updates

  • 🌟 Exciting Webinar Announcement! 🌟 The Ethiopian Medical Association is thrilled to present an engaging and highly anticipated webinar, "Enhancing the Methodological Rigor of Scientific Papers," led by the esteemed Dr. Hilina, a valued member of our editorial board. This is a must-attend event for all healthcare professionals and researchers looking to elevate the quality of their scientific work! 📅 Date: August 31, 2024 🕔 Time: 5:00 PM - 6:30 PM (East African Time) Don't miss out on this opportunity to gain valuable insights and advance your research skills! 📌Register here: https://lnkd.in/e3sRScnX We look forward to seeing you there! 🎓✨

    • No alternative text description for this image
  • የነሐሴው ነጻ የሕክምና አገልግሎት በክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት የኢትዮጵያ ሕክምና ማኅበር ከጌራ የቤት ለቤት ሕክምና እና የሐኪሞች ቢሮ ጋር በጋራ በመሆን በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ግቢ ውስጥ ለሕክምና መክፈል ለማይችሉ የማህበረሰብ ክፍሎች የነፃ ህክምና አገልግሎት ሰጠ፡፡ ማህበራችን መርሃግብሩ የውስጥ ደዌ፣ የቀዶ ጥገና፣ የቆዳ፣ የዓይን፣ የጥርስ፣ የአእምሮ ሕክምና እና የማኅጸንና ጽንስ ሕክምና ስፔሻሊስቶችና ጠቅላላ ሐኪሞች አንዲሁም በሌሎች የጤና ባለሙያዎች ጋር በጋራ በመሆን አገልግሎቱ እንዲሰጥ አስተባብሯል፡፡ የተሟላ የላብራቶሪ፣ የራጅና የአልትራሳውንድ አገልግሎት በቦታው ላይ እንዲሰጥ በአለርት ኮምኘሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልና በአካባቢው የሚገኙ ፋርማሲዎች፣ ክሊኒኮችና ጤና ጣቢያዎች ሪፈር የሚደረጉ ታካሚዎችን በመቀበል ከፍተኛ ትብብር አድርገዋል። በእለቱ ሕክምናውን ያገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች ደስተኛ መሆናቸውን ገልጸው ተጠናክሮ እንዲቀጥል ሃሳባቸውን ሰጥተዋል፡፡ የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በበኩሉ ይህንን የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለሰጡ የሕክምና ባለሙያዎች የምስክር ወረቀት ከምስጋና ጋር አበርክቶላቸዋል፡፡

    • No alternative text description for this image
    • No alternative text description for this image
    • No alternative text description for this image
    • No alternative text description for this image
    • No alternative text description for this image
  • በኢትዮጵያ እስካሁን ድረስ በዝንጀሮ ፈንጣጣ (MPox) በሽታ የተያዘ ሰው የለም። ___ በሀገራችን እስካሁን ድረስ በዝንጀሮ ፈንጣጣ (MPox) የተጠረጠረም ሆነ የተረጋገጠ ታማሚ እንደሌለ እየገለፅን፤ የዝንጀሮ ፈንጣጣ (MPox) በሽታ በዝንጀሮ ፈንጣጣ ቫይረስ አማካኝነት የሚመጣ ሲሆን በወረርሽኝ መልክ ሊከሰት የሚችል በሽታ ነው፡፡ ከበሽታውም ምልክቶች ውስጥ እንደ ትኩሳት፣ ራስ ምታት፣ የዕጢ እብጠት፣ የጡንቻ እና የጀርባ ህመም፣ ሽፍታ፣ የቆዳ ቁስለት እንዲሁም የአቅም ማጣት ይገኙበታል፡፡ በትላንትናው ዕለት የአፍሪካ የበሽታዎች መከላከያና መቆጣጠሪያ ማዕከል ባወጣው መግለጫ መሰረት በ13 የአፍሪካ ሀገራት፣ 2,863 ሰዎች በበሽታ መያዛቸው እና 517 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸዉ መረጋገጡ የተገለፀ ሲሆን በሽታዉም የህብረተሰብ ጤና አህጉራዊ ደህንነት ስጋት መሆኑን በመጥቀስ የበሽታውን ስርጭት ለመከላከል የሁሉም የአፍሪካ ሃገራት የጋራ እርምጃን የሚጠይቅ መሆኑ ተጠቁሟል። የጤና ሚኒሰቴር ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር የተለያዩ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎችን የቅድመ ዝግጅት፣ የቅኝት እና የምላሽ እንዲሁም የድንበር ጤና ልየታ እና አገልግሎት ስራዎችን የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ማስተባበሪያ እና ምላሽ ማዕከል በማቋቋም እየሰራ ሲሆን በተለይም ደግሞ በኬንያ አዋሳኝ ሶስት ክልሎች ማለትም በኦሮሚያ፣ በሶማሌ እና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች በሚገኙ የመዉጫና መግቢያ ኬላዎች እንዲሁም በቦሌ አለም አቀፍ አየር መንገድ ላይ ከወትሮው በተጠናከረ ሁኔታ የቅኝት እና የልየታ ስራዎችን እየተገበረ ይገኛል፡፡ በሽታው በቀጥታ ከሰው ወደ ሰው በንክኪ የሚተላለፍ እንደመሆኑ መጠን ከላይ የተጠቀሱትን ምልክቶች የሚያሳይ ማንኛዉም ሰዉ በሚገኝበት ጊዜ በአቅራቢያ ወደሚገኝ የጤና ተቋም ሪፖርት እንዲያደርግ ወይም በ952 እና 8335 ነጻ የስልክ መስመር ጥቆማ እንዲደረግ፤ ሁሉም አካላት ሊከተሏቸው የሚገቡ ሂደቶችን እና የጥንቃቄ እርምጃዎችን አስመልክቶ በቅርቡ ዝርዝር መግለጫ እንደሚሰጥ ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።

    • No alternative text description for this image
  • Ethiopian Medical Association reposted this

    View organization page for YETENA WEG | የጤና ወግ, graphic

    4,025 followers

    Yetena Weg in collaboration with Ethiopian Medical Association presents you: COMMON ELECTROLYTE DISORDERS LECTURE SERIES: Managing Dysnatremias By Dr. Hasen Arif (Clinical Associate Professor of Nephrology at Thomas Jefferson University Hospital) 🗓 Date: Aug 17, 2024 🕔 Time: 05:00 PM - 07:00 PM (Ethiopian Time) ✨✨✨ 2 CEU Points ✨✨✨ 👉Click Here to register: https://lnkd.in/e38dbTcu 📩 After registering, you will receive a confirmation email containing information about joining the webinar. #CME  #YetenaWeg  #EMA

    • No alternative text description for this image
  • International Youth Day 2024 The Ethiopian Medical Association (EMA) wishes all Ethiopian youth a joyous International Youth Day! As the future leaders of our nation, investing in the health and well-being of our youth is crucial for Ethiopia's prosperity. The EMA is committed to promoting healthy lifestyles and disease prevention among the Ethiopian youth. Key steps for a healthy Ethiopian youth: - Be Active: Encourage regular physical activity and exercise. An active lifestyle contributes to both physical and mental well-being. - Nourish Your Body: Adopt a balanced, nutritious diet filled with wholesome, locally-sourced foods. Proper nutrition is foundational for growth, development, and overall health. - Avoid Harmful Substances: Say no to tobacco, alcohol, and drugs. These can have devastating long-term impacts on the health of our young people. Together, let us create a healthier Ethiopia for generations to come. The future of our nation depends on the vitality of our youth. #YouthDay2024 #IYD #Ethiopia #EMA #HealthyYouth"

    • No alternative text description for this image
  • Join EMA's IRB Reviewer Pool! We are dedicated to providing timely and high-quality reviews for a wide range of proposals and protocols that will be submitted to us. To ensure that we deliver on this commitment, we are inviting experts from various specialties and disciplines to join our esteemed pool of Reviewers. 🤝 By becoming a part of our reviewer team, you will have the opportunity to shape the future of medical research in Ethiopia. Interested? Fill out this reviewer recruiting form to join our reviewer pool: 👉Click here (https://shorturl.at/atGU4) We look forward to reviewing your application and potentially welcoming you to the EMA IRB family! 📝👥 #EthiopianMedicalAssociation #IRB #MedicalResearch #JoinOurTeam

    • No alternative text description for this image
  • የኢትዮጵያ የቆዳና አባላዘር ህክምና ማህበር አመታዊ ጉባኤ "ለውበት መጠበቂያ ሲባል የሚሰጠው የቆዳ ህክምና እና ተግዳሮቶቹ" በሚል ተካሂዷል። በጉባኤውም በዘርፉ የተስተዋሉ ውጤቶችና ተግዳሮቶች ተዳሰዋል። በጤና ሚኒስቴር ጤናና ጤና ነክ ባለሙያዎች ቁጥጥር መሪ ስራ አስፈፃሚ አቶ እንዳልካቸው ፀዳል በጉባኤው ላይ በመገኘት የቆዳና አባላዘር ህክምና መተዳደሪያ አዋጅ፤ ደንብና ስታንዳርድ ያላቸው ቢሆንም ለአገልግሎት ፈላጊው ማህበረሰብ በስታንዳርዱ መሰረት ደህንነቱና ጥራቱ የተረጋገጠ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል የተጠናከረ ስራ መሰራት ይጠበቅብናል ብለዋል፡፡ የቆዳና ሌሎች የአባላዘር ህክምና በሽታዎች ህክምና እንደሃገር ፍላጎት ያለበት የህክምና ዘርፍ በመሆናቸው ማህበረሰቡን ባማከለ መልኩ ተደራሽነትን ማስፋት እንደሚያስፈልግ አቶ እንዳልካቸው ጠቁመዋል፡፡ የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት የደረጃ ዝግጅት መሪ ስራ ስፈፃሚ የሆኑት አቶ ይልማ ንጉሴ በአመታዊ ጉባኤ ላይ በመገኘት የጤናው ሴክተር በዓለማችን በተለየ መልኩ ቁጥጥር የሚደረግበት ዘርፍ ነው፡፡ ሃገራችንም ከውበት ሳሎኖች፤ ከኮስሞቲክስ ግብዓቶች፤ ከተለያዩ መቀመሚያ ኬሚካሎች፤ አገልግሎቱን ከሚሰጡ ባለሙያዎች እና የመሳሰሉ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ለሚነሱ ጥያቄዎች አስቻይ የሆነ የቁጥጥር ማዓቀፍ ቢኖርም ጤና ሚኒስቴር፤ የቆዳና አባላዘር ህክምና ማህበር እና ከዘርፉ ጋር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ግንኙነት ያላቸው ባለድርሻ አካላት ክፍተት በሚታይባቸው ጉዳዮች ላይ በመምከር ዘርፉን ማጠናከር እንደሚስፈልግ ተናግረዋል፡፡ የቆዳና አባላዘር ህክምና ማህበር ሊቀ-መንበር ዶ/ር ሽመልስ ንጉሴ ለውበት መጠበቂያ ሲባል የሚሰጠው የቆዳ ህክምና እና ተግዳሮቶቹ በሚል የተዘጋጀው የ11ኛ ዓመት ጉባኤ የተለያዩ ሃገራትን ልምድ የቀሰምንበትና ከሚመላከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር የመከርንበት ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ለማህበረሰባችን ጥራቱን የጠበቀ አገልግሎት በትክክለኛው ባለሙያ መሰጠት የሚያስችል አስተዋጽኦ ሊያበረክት እንደሚችል ተስፋቸውን መግለጻቸውን ከጤና ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

    • No alternative text description for this image
    • No alternative text description for this image
    • No alternative text description for this image
    • No alternative text description for this image

Affiliated pages

Similar pages