💙💙💙💙
Thank you for team WeCare ET for the wonderful gift. I'm so happy and grateful to be in the WeCare ET family. Dr Bethel Dereje Dr Melat Getachew Geda, MD
WeCare ET is an online based Healthcare service provider. We partner with more than 2500 healthcare professionals in various medical disciplines. We provide our services throughout Ethiopia through our Android App "We Care ET patients" and toll line 9394. We are also working on our IOS app. Working towards reaching the Ethiopian diaspora to provide medical consultations in their native language.
External link for WeCare ET
Addis Ababa, ET
💙💙💙💙
Thank you for team WeCare ET for the wonderful gift. I'm so happy and grateful to be in the WeCare ET family. Dr Bethel Dereje Dr Melat Getachew Geda, MD
🧠 ስለ ስትሮክ አልያም የሚጥል በሽታ ስፔሻሊስት ሐኪም ማማከር ይፈልጋሉ ? ሐኪም ለማማከር መተግበሪያችንን ይጠቀሙ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://lnkd.in/eTBeiyrw 🗣 ዶ/ር ሰልሃዲን መሐመድን ጨምሮ ሌሎች ስመጥር እና በሙያው የተካኑ ስፔሻሊስት ሐኪሞችን ለማግኘት መተግበሪያውን በመጫን ቀጠሮ ይያዙ ። 👩⚕️👨⚕️ጤና ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ወይንም ሐኪሞችን ለማማከር ☎️ 9394 ላይ ይደውሉ ። 📣Wecare ET social medias 📌 Facebook https://lnkd.in/e9nNJFC9 📌 Telegram: https://t.me/WeCareET 📌YouTube: https://lnkd.in/eNbecrWk 📌Instagram: https://lnkd.in/eexNWCTB 📌 Tiktok: https://lnkd.in/ei6mWmsX 📌Website: wecare.et #doctors #hakim #wecareet #health #digitalhealth #healthcare #selamdoctor #9394 #nerve #epilepsy #internammedicine ##doctor #hakim #ethiopianwomen #digitalhealthcare
🩺🩺በሙያው በተካኑ እና የአመታት ልምድ ባላቸው የጤና ባለሙያዎች የቤት ለቤት ህክምና መስጠት ጀምረናል ። ለበለጠ መረጃ እና አገልግሎቱን ለማግኘት ☎️9394 ☎️ ላይ ይደውሉ ። 📱📱የሚፈልጉትን ሐኪም ባሉበት ቦታ ሁነው በቪደዮ ፤ በድምጽ እና በመልእክት ለማግኘት እና ማማከር መተግበሪያውን ይጫኑ። የ WeCare ET መተግበሪያን ለመጫን 👇👇 https://lnkd.in/eTBeiyrw 📣 FOLLOW US ON 📌 Facebook https://lnkd.in/e9nNJFC9 📌 Telegram: https://t.me/WeCareET 📌YouTube: https://lnkd.in/eNbecrWk 📌Instagram: https://lnkd.in/eexNWCTB 📌 Tiktok: https://lnkd.in/ei6mWmsX 📌Website: wecare.et/ #selamdoctor #wecareet #9394 #homecare #ethiopia #healthcare #doctors #nurses #care #elderlycare #nursingcare #eth
🎀የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር 💜 የጡት ካንሰር 🌍 በዓለም አቀፍ ደረጃ በሴቶች ላይ ሁለተኛው የተለመደ የካንሰር መንሥኤ ሲሆን በማደግ ላይ በአሉ ሃገራትም እየጨመረ የመጣ አሳሳቢ የጤና እክል ነው። እ.ኤ.አ. በ 2018 የተደረገ ጥናት ወደ 2.1 ሚሊዮን የሚጠጉ ሴቶች የጡት ካንሰር በሽታ እንደተገኘባቸው ያሳያል። 💜 ከ 8 ሴቶች መካከል አንዷ (13%) በሕይወት ዘመኗ በጡት ካንሰር በሽታ የመያዝ ዕድል ሲኖራት፤ ከ 39 ሴቶች መካከል አንዷ (3%) ደግሞ በዚህ በሽታ ምክንያት ለሞት ትዳረጋለች፡፡ 🎀 የጡት ካንሰርን እንዴት መከላከል ይቻላል? ቅድመ ምርመራ ማድረግ - ይህም በጡት ካንሰር የመያዝ አደጋን ባይቀንስ እንኳን በሽታው ቶሎ ታውቆ ተገቢውን ሕክምና ለመስጠት ስለሚያስችል በጡት ካንሰር የመሞትን አደጋ በእጅጉ ይቀንሳል፡፡ 🎀 ቅድመ ምርመራው በየትኛው ዕድሜ መጀመር አለበት? በአጠቃላይ ዕድሜአቸው 50 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ሴቶች ቢያንስ በሁለት ዓመት አንድ ጊዜ ይህን ምርመራ ቢያደርጉ ይመከራል። ዕድሜአቸው ከ 40 - 49 ዓመት የሆኑ ሴቶች የሚከተሉትን ነጥቦች በማመዛዘን ቅድመ ምርመራውን እንዲጀምሩ ይደረጋል። 👩⚕️👨⚕️ጤና ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ወይንም ሐኪሞችን ለማማከር ☎️ 9394 ላይ ይደውሉ ። #doctors #hakim #wecareet #health #digitalhealth #healthcare #selamdoctor #9394 #breast #cancer #october #breastcancer #doctor #hakim #ethiopianwomen #digitalhealthcare
Irreecha 🌳🌳 Baga ayyaana Irreechaa geessan!!! Appiin WeCare Et bakka jirtu hundatti dooktara kee akka argattu si gargaara. Appii kana buufadhaa har'a yaalaa. 👇👇👇👇 https://lnkd.in/eTBeiyrw Odeeffannoo fayyaa argachuuf ykn doktoroota mariisisuuf 📞 9394 bilbili 👩⚕️👨⚕️ Ayyanaa Garii !!!🖤🤍❤️ #doctors #healthcare #doctors #wecareet #Irreechaa #Oromiyaa #digitalhealth #holiday #9394 #wecare #selamdoctor
Irreecha 🌳🌳 Baga ayyaana Irreechaa bara 2017 negaan geessan!!! Appiin WeCare Et bakka jirtu hundatti dooktara kee akka argattu si gargaara. Appii kana buufadhaa har'a yaalaa. 👇👇👇👇 https://lnkd.in/eTBeiyrw Odeeffannoo fayyaa argachuuf ykn doktoroota mariisisuuf 📞 9394 bilbili 👩⚕️👨⚕️ Ayyanaa Garii !!!🖤🤍❤️ #doctors #healthcare #doctors #wecareet #Irreechaa #Oromiyaa #digitalhealth #holiday #9394 #wecare #selamdoctor
🤰🏾የማህጻን እና ጽንስ ስፔሻሊስት ሐኪም ማማከር ይፈልጋሉ ? ሐኪም ለማማከር መተግበሪያችንን ይጠቀሙ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://lnkd.in/eTBeiyrw 🗣 ዶ/ርደ ጀኔ አስፋውን ጨምሮ ሌሎች ስመጥር እና በሙያው የተካኑ ስፔሻሊስት ሐኪሞችን ለማግኘት መተግበሪያውን በመጫን ቀጠሮ ይያዙ ። 👩⚕️👨⚕️ጤና ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ወይንም ሐኪሞችን ለማማከር ☎️ 9394 ላይ ይደውሉ ። 📣Wecare ET social medias 📌 Facebook https://lnkd.in/e9nNJFC9 📌 Telegram: https://t.me/WeCareET 📌YouTube: https://lnkd.in/eNbecrWk 📌Instagram: https://lnkd.in/eexNWCTB 📌 Tiktok: https://lnkd.in/ei6mWmsX 📌Website: wecare.et #gyn #obs #doctors #hakim #wecareet #health #digitalhealth #healthcare #selamdoctor #9394 #drdejene #internammedicine ##doctor #hakim #ethiopianwomen #digitalhealthcare
🚨 Bringing professional healthcare right to your doorstep! With WeCare Integrated Health Network, receive expert care in the comfort of your home. From medical check-ups to personalized health support, we’ve got you covered. 💟 Convenience 💟 Trusted professionals 💟 Compassionate care Let us take care of you where it matters most—at home! 💜💜 📞 Call 9394 or 0964686464 to get the service. #wecare #wecareet #9394 #HomecareServices #WeCareForYou #HealthcareAtHome #homecare #ethipian #addisababa #hakim #doctors
💟 እንቅልፍ እጦት ወይንም የእንቅልፍ መዛባት በምን ምክንያት እንደሚከሰት ያውቃሉ ? 👆👆👆 በምስሉ ላይ ይመልከቱ 🧠 ስለ ስነ አዕምሮ ጤና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ወይንም ሐኪሞችን ለማማከር☎️ 9394 ላይ ይደውሉ ። 🚨 በተጨማሪ ስነ አዕምሮ ስፔሻሊስት እና ሰብ ስፔሻሊስት ሐኪሞችን ለማግኘት የ WeCare ET ሕክምና መተግበሪያን መጠቀም ይችላሉ። ከቤትዎ ሆነው በቪዲዮ፣ በኦድዮ እና በጽሑፍ መልእክት ማማከር ይችላሉ። 👉የ WeCare ET መተግበሪያን ለመጫን 👇👇 https://lnkd.in/ez-mwpey 👩⚕️👨⚕️ 📣Wecare ET social medias 📌 Facebook https://lnkd.in/e9nNJFC9 📌 Telegram: https://t.me/WeCareET 📌YouTube: https://lnkd.in/eNbecrWk 📌Instagram: https://lnkd.in/eexNWCTB 📌 Tiktok: https://lnkd.in/ei6mWmsX 📌Website: wecare.et #wecare #doctors #hakim #wecareet #health #digitalhealth #healthcare #selamdoctor #9394 #insomnia #psych #femhealth #mentalhealth #ethiopia
Exclusive for Our WeCareET Partners! 💜 As a valued partner of WeCare Integrated Health Network, we're thrilled to offer you FREE CPD training for our partners active on WeCare app! Stay ahead in your profession with continuing education that’s tailored to enhance your skills and keep you updated with the latest advancements in healthcare. 💡 🎯 Available now to all active partners—your next CPD opportunity is just a tap away! 🚨 Be an active partner of Wecare Integrated Health Network by completing the following simple steps Step 1. Join our partner Channel 👉 https://lnkd.in/eBS-gG3F Step 2. Download and register on the We Care ET partners mobile application 👉 Download the app on playstore using this link (https://lnkd.in/etyCzBzC) Step 3. Fill the activation link after registering on our app 👉https://lnkd.in/e_dPyJwM #WeCarePartners #CPDTraining #HealthcareExcellence #healthcare #ProfessionalDevelopment #wecareet #9394